La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ከየትኛው ነገድ ነህ? እስቲ ንገረኝ ወንድሜ” አለው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መል​አ​ኩም፥ “ወገ​ኔ​ንና ሀገ​ሬን ትመ​ረ​ምር? ወይስ ከል​ጅህ ጋራ የም​ሄ​ድ​በ​ትን ዋጋ ትሰ​ጠኝ?” አለው። ጦቢ​ትም፥ “አንተ ወን​ድሜ ዘመ​ድ​ህ​ንና ስም​ህን ዐውቅ ዘንድ እወ​ዳ​ለሁ” አለው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:11
0 Referencias Cruzadas