La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጄ ሆይ ከዝሙት ተጠንቀቅ፥ ከሁሉ አስቀድመህ ከአባቶችህ ወገን የሆነች ሴት አግባ፥ እኛ የነቢያት ልጆች ነንና ከአባትህ ነገድ ያልሆነችውን ባዕድ ሴት አታግባ። ልጄ ሆይ ከጥንት ጀምሮ የነበሩትን አባቶቻችንን ኖኀን፥ አብርሃምን፥ ይስሐቅን፥ ያዕቆብን አስብ፤ ሁሉም ሚስት የወሰዱት ከወገኖቻቸው ነው፤ ስለዚህም በልጆቻቸውም የተባረኩ ሆኑ፤ ዘራቸውም ምድርን ይወርሳል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ልጄ! ራስ​ህን ከዝ​ሙት ጠብቅ፤ ከአ​ባ​ቶ​ችህ ዘር ሁሉ አስ​ቀ​ድ​መህ ሚስት አግባ። ከዘ​መ​ዶ​ችህ ካል​ሆ​ነች ከባ​ዕድ ወገን ግን አታ​ግባ። እኛ ከጥ​ንት ጀም​ረው ከነ​በሩ ከነ​ቢ​ያት ከኖ​ኅና ከአ​ብ​ር​ሃም ፥ ከይ​ስ​ሐ​ቅና ከያ​ዕ​ቆብ ልጆች ወገን ነንና፤ ልጄ ሆይ፥ ሁሉም ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ትው​ልድ ሚስት እን​ዳ​ገቡ አስብ፤ በል​ጆ​ቻ​ቸ​ውም እንደ ተባ​ረኩ፥ ዘሮ​ቻ​ቸ​ውም ምድ​ርን እንደ ወረ​ሷት አስብ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:12
0 Referencias Cruzadas