Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አንተም ልጄ ሆይ ወንድሞችህን ውደድ፥ በወንድሞችህ፥ በሕዝብህ ልጆች ላይ አትታበይ፥ ከእነሱ መካከል ሚስት ምረጥ፤ ትዕቢት ጥፋትና ትልቅ ጭንቀት ያመጣልና፥ ስንፍናም ውድቀትንና ድህነትን ያመጣልና፥ የረኃብ እናት ስንፍና ናትና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አሁንም ልጄ ሆይ፥ ባልንጀራህን ውደድ፤ በባልንጀራህ፥ በወገኖችህ ወንዶች ልጆችና በወገኖችህ ሴቶች ልጆች ልብህን አታስታብይ፤ ከእነርሱም ወገን ሚስት አግባ። ትዕቢት ባለችበት ዘንድ ውርደት አለችና፥ ብዙ ሁከትም አለና፤ ስንፍናም ባለችበት ዘንድ ችግር አለች፤ ታላቅ ድህነትም አለ፤ ስንፍና የረኃብ እናት ናትና። Ver Capítulo |