La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰባት ጊዜ በጋብቻ ተሰጥታ ወንድ ከሴት ጋር እንደሚያደርገው ከእርሷ ጋር ከመተኛታቸው በፊት አስሞዴዩስ የተባለ ክፉ ጋኔን ባሎችዋን ይገላቸው ነበርና። ያች አገልጋይ እንዲህ አለቻት “ባሎችሽን የምትገድያቸው አንቺ ነሽ፥ ለሰባት ባሎች ተሰጥተሽ ነበር፥ ግን ከአንዱም ጋር አብረሽ አልኖርሽም፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለሰ​ባት ወን​ዶች አጋ​ብ​ተ​ዋት እንደ ወን​ድና ሴት ሳይ​ቃ​ረቡ አስ​ማ​ን​ድ​ዮስ የሚ​ባል ክፉ ጋኔን ገድ​ሏ​ቸ​ዋ​ልና፤ እን​ዲ​ህም አሏት፥ “ባሎ​ችሽ እየ​ታ​ነቁ እን​ደ​ሚ​ሞቱ አታ​ው​ቂ​ምን፦ እነሆ ሰባቱ አገ​ቡሽ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም አንዱ ስንኳ አል​ተ​ከ​ተ​ለ​ሽም።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:8
0 Referencias Cruzadas