Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ባሎችሽ ስለ ሞቱ እኛ የምንቀጣበት ምንም ምክንያት የለም፤ ሂጂና ተቀላቀያቸው፥ እኛም መቼም ቢሆን የአንቺን ልጅ አንይ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ስለ እነርሱ ምን አሳዘነን? እነርሱ ሞተዋልና ከእነርሱ ጋር ሂጂ፤ ከአንቺ ወንድ ወይም ሴት ልጅ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አንይ።” Ver Capítulo |