La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁንም እንደ ፈቀድህ አድርገኝ፤ ከዚህች ምድር ተላቅቄ ዳግም አፈር ልሁን፥ ከመኖር መሞት ይሻለኛልና፥ ከንቱ ስድብን ተቋቁሜአልሁና፥ በታላቅ ኃዘንም ውስጥ ነኝ፤ ጌታ ሆይ ከዚህ መከራ እንድላቀቅ እዘዝ፥ ወደ ዘላለማዊ ቤቴም እንድሄድ ፍቀድ፤ ጌታ ሆይ ፊትህን ከኔ አትመልስ፤ በማያባራ ሰቆቃ ከተሞላ ሕይወት ይልቅ ሞቴን እመርጣለሁ፥ ከዚህ ወዲያ ስድቦችን መሸከም አልችልም።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም በፊ​ትህ ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኝ​ህን በእኔ አድ​ርግ፤ ከመ​ኖር መሞት ይሻ​ለ​ኛ​ልና በሞት እሰ​ና​በት ዘንድ፥ መሬ​ትም እሆን ዘንድ ነፍ​ሴን የሚ​ቀ​በ​ላ​ትን እዘ​ዝ​ልኝ። በሐ​ሰ​ትና በው​ር​ደት ተግ​ዳ​ሮ​ትን ሰም​ቻ​ለ​ሁና፥ ኀዘ​ንም በእኔ ላይ በዝ​ት​ዋ​ልና ከመ​ከ​ራዬ እሰ​ና​በት ዘንድ፥ ወደ ዘለ​ዓ​ለ​ማዊ ቦታም እሄድ ዘንድ እዘዝ፤ ፊት​ህ​ንም ከእኔ አት​መ​ልስ።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:6
0 Referencias Cruzadas