La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያ ሰዓት ወደ መስኮቱ እጆችዋን ዘርግታ እንዲህ ስትል ጸለየች፦ “መሐሪ አምላክ ሆይ፥ የተባረክ ነህ፥ ስምህ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን፥ የሠራሃቸው ነገሮች በሙሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ስ​ኮ​ቱም በኩል ጸለ​የች፤ እን​ዲ​ህም አለች፥ “አቤቱ አንተ ፈጣ​ሪዬ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱ​ስና ክቡር ስም​ህም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይመ​ስ​ገን፤ ሥራ​ህም ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ ክቡር ነው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11
0 Referencias Cruzadas