Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 በመ​ስ​ኮ​ቱም በኩል ጸለ​የች፤ እን​ዲ​ህም አለች፥ “አቤቱ አንተ ፈጣ​ሪዬ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱ​ስና ክቡር ስም​ህም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይመ​ስ​ገን፤ ሥራ​ህም ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ ክቡር ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በዚያ ሰዓት ወደ መስኮቱ እጆችዋን ዘርግታ እንዲህ ስትል ጸለየች፦ “መሐሪ አምላክ ሆይ፥ የተባረክ ነህ፥ ስምህ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን፥ የሠራሃቸው ነገሮች በሙሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:11
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos