La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሷም “ከደሞዜ በተጨማሪ የተሰጠችኝ ሥጦታ ናት” አለችኝ። እኔ ግን አላመንኳትም፥ ለባለቤቶችዋ እንድትመልስ ነገርኳት፥ በእስዋም በጣም አፈርሁ፤ እርሷም “አንተ ያደረግሃቸው ምጽዋቶች የት አሉ? መልካም ሥራዎችህስ ሁሉ የት አሉ? እነዚህን በጎ ተግባራት በመፈጸምህ ያገኘኸው ምን እንደሆነ ሁሉም ሰው ያውቃል።” ስትል መለሰች።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሷም አለ​ችኝ፥ “በደ​መ​ወዜ ላይ ሰጡኝ፤” እኔ ግን አላ​መ​ን​ኋ​ትም፤ ለባ​ለ​ቤ​ቶ​ቹም መልሺ ብዬ ከእ​ርሷ ጋር ተከ​ራ​ከ​ርሁ፤ እር​ሷም መልሳ፥ “ጸሎ​ት​ህና ምጽ​ዋ​ትህ ወዴት ነው? እነሆ በላ​ይህ ያለው ሁሉ ታወቀ” አለ​ችኝ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:14
0 Referencias Cruzadas