La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በግንቡ ላይ ድንቢጦች መኖራቸውን አላወቅሁም ነበር፤ ትኩስ ኩሳቸውም በዐይኖቼ ላይ ወደቀብኝና ነጭ ነጥብ ሆነ፤ ለመታከም ወደ ሐኪሞች ሄድሁ፥ ግን መድኃኒት ባደረጉልኝ ቍጥር ነጥቦቹ እየተጨመሩ ሄዱና ጭራሹን ታወርሁ። ለአራት ዓመታት ማየት አልቻልሁም፤ ዘመዶቼም በኔ ነገር በጣም ያዝኑ ነበር፤ አሂካር ወደ ኤሊማይስ እስከሄደበት ጊዜ ድረስ ለሁለት ዓመታት ተንከባከበኝ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዕ​ድ​ሞው ላይም ወፎች እን​ዳሉ አላ​ወ​ቅ​ሁም፤ ፊቴም ተገ​ልጦ ሳለ እነ​ዚያ ወፎች በዐ​ይኔ ላይ የሚ​ያ​ቃ​ጥል ኩስ ጣሉ​ብኝ፤ በዐ​ይ​ኔም ብልዝ ወጣ​ብኝ፤ እኔም ወደ ባለ መድ​ኀ​ኒት ሄድሁ፥ ነገር ግን የጠ​ቀ​መኝ የለም፤ ብቻ​ዬን ወደ ኤል​ማ​ድያ እስ​ክ​ሄድ ድረስ አኪ​አ​ክ​ሮስ ይመ​ግ​በኝ ነበር።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:10
0 Referencias Cruzadas