Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ ሚስቴ ሐና በሴቶች ሥራ ሱፍ በመፍተልና ልብስ አድርጋ በመሥራት ገንዘብ አገኘች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሐናም በሴቶች ቤት ታገለግል ነበር። Ver Capítulo |