La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በንጉሥ ኤሳራዶን ዘመን ወደ ቤቴ ተመለስሁ፥ ሚስቴን ሐናንና ልጄን ጦቢትንም መልሰው አመጡልኝ። የሳምንቶች በዓል በሆነው በጴንጤቆስጤ በዓላችን ቀን መልካም እራት ተዘጋጀልኝ፥ እኔም ለመብላት ተቀመጥሁ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ሀገ​ሬም በተ​መ​ለ​ስሁ ጊዜ ሚስ​ቴን ሐና​ንና ልጄን ጦብ​ያን መለ​ሰ​ልኝ። በሰ​ባ​ተ​ኛው ሱባኤ በተ​ቀ​ደ​ሰ​ችው የበ​ዓለ ኀምሳ ዕለት ለእኔ መል​ካም ነገር አደ​ረ​ጉ​ልኝ፤ እበ​ላም ዘንድ ተቀ​መ​ጥሁ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:1
0 Referencias Cruzadas