La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህ ከሆነ አርባ ቀን ሳይሞላው ሁለቱ ልጆቹ ንጉሡን ገደሉት፥ ከዛም ወደ አራራት ተራራዎች ሸሹ፤ ልጁ ኤሳራዶን ተተካ። የወንድሜ የአናኤል ልጅ አሂካር የመንግሥት ገንዘብ አስተዳዳሪና የአስተዳደሩ ዋና ሆኖ ተሾመ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁለቱ ልጆቹ እስ​ኪ​ገ​ድ​ሉት ድረስ፥ ሸሽ​ተ​ውም ወደ አራ​ራት ተራራ እስ​ኪ​ሄዱ ድረስ አምሳ አም​ስት ቀን ከቤቴ አል​ወ​ጣ​ሁም። ልጁ አስ​ራ​ዶ​ንም በእ​ርሱ ፋንታ ነገሠ፤ የወ​ን​ድሜ ልጅ የአ​ና​ሔል ልጅ አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስ​ንም በአ​ባቱ ቤት ሁሉና በሥ​ራ​ታ​ቸው ሁሉ ላይ ሾመው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:21
0 Referencias Cruzadas