ማሕልየ መሓልይ 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁ ያቅፈኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀኙ ባቀፈችኝ ግራውም ከራሴ በታች በሆነች ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። |
እርሱ ግን፥ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ በድካም ፍጹም ይሆናል” አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል እንዲያድርብኝ በበለጠ ደስታ በድካሜ መመካትን እወዳለሁ።