Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ማሕልየ መሓልይ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁም ያቅፈኛል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ቀኙ ታቅ​ፈ​ኛ​ለች። ግራ​ውም ከራሴ በታች ናት፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች።

Ver Capítulo Copiar




ማሕልየ መሓልይ 2:6
9 Referencias Cruzadas  

ጌታ አምላክሽ በመካከልሽ ኃያል ታዳጊ ነው፤ በአንቺም በፍጹም በደስታ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል።”


ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል፥ በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።


ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ።


ከፍ ከፍ አድርጋት፥ እርሷም ከፍ ከፍ ታደርግሃለች፥ ብታቅፋትም ታከብርሃለች።


እናንተ የኢየሩሳሌም ቈንጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ፥ ፍቅርን እንዳታስነሡትና እንዳታነሣሡት በሚዳቋ በምድረ በዳም ዋላ አስምላችኋለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios