ማሕልየ መሓልይ 6:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አውከውኛልና ዐይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፥ ጠጉርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አስጨንቀውኛልና፣ እባክሽ ዐይኖችሽን ከእኔ ላይ አንሺ፤ ጠጕርሽ ከገለዓድ ተራራ የሚወርድ፣ የፍየል መንጋ ይመስላል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እባክሽ ዐይኖችሽን ከእኔ ላይ አንሺ፤ እነርሱ እኔን ማርከው እስረኛ አድርገውኛል። ጠጒርሽ ከገለዓድ ተራራ ላይ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዐይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፤ እነርሱ አስፈርተውኛልና፤ ጠጕርሽ ከገለዓድ እንደ ታየ እንደ ፍየል መንጋ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አውከውኛልና ዓይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፥ ጠጕርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው። |