La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 6:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንደ አራሽ፥ እንደ ዘሪ ገበሬ፥ እርሷን ኮትኩታት፤ መልካም መኸሯንም ተጠባበቅ፥ እርግጥ ነው ለማረስና ለመዝራት ትደክማለህ፤ ነገር ግን በቶሎ ፍሬዋን ትበላለህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ደ​ሚ​ያ​ር​ስና እን​ደ​ሚ​ዘራ ሰው ወደ እር​ስዋ ሂድ፤ የተ​ባ​ረከ ፍሬ​ዋ​ንም ጠብቅ፤ ስለ እር​ስዋ በመ​ሥ​ራት ጥቂት ትደ​ክ​ማ​ለህ፤ ነገር ግን ፈጥ​ነህ ፍሬ​ዋን ትበ​ላ​ለህ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 6:19
0 Referencias Cruzadas