La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 51:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያኔ ጌታ ሆይ፥ ያንተን ምሕረት፥ ከጥንትም ጀምሮ ያደረግኸውን፥ አንተን በትዕግሥት የጠበቁትን እንዴት አንደታደግኻቸው፥ ከጠላቶቻቸውም እጅ እንዴት እንዳዳንኻቸው አስታወስሁ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ ይቅ​ር​ታ​ህን ዐሰ​ብሁ፥ ዓለም ከተ​ፈ​ጠረ ጀምሮ የነ​በረ ሥራ​ህን ዐሰ​ብሁ፤ አን​ተን ተስፋ የሚ​ያ​ደ​ርጉ ሰዎች፥ ከጠ​ላ​ታ​ቸ​ውም የም​ታ​ድ​ና​ቸው ብፁ​ዓን ናቸ​ውና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 51:8
0 Referencias Cruzadas