Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ ይቅርታህን ዐሰብሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የነበረ ሥራህን ዐሰብሁ፤ አንተን ተስፋ የሚያደርጉ ሰዎች፥ ከጠላታቸውም የምታድናቸው ብፁዓን ናቸውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ያኔ ጌታ ሆይ፥ ያንተን ምሕረት፥ ከጥንትም ጀምሮ ያደረግኸውን፥ አንተን በትዕግሥት የጠበቁትን እንዴት አንደታደግኻቸው፥ ከጠላቶቻቸውም እጅ እንዴት እንዳዳንኻቸው አስታወስሁ። Ver Capítulo |