እግዚአብሔር ትዕግሥት ትልቅ ነውና፥ “ኃጢአት ሠራሁ ምን መጣብኝ?” አትበል።
ኀጢአት ሠርቼ ፍዳ አልተቀበልሁም አትበል፥ እግዚአብሔር ብዙ ዘመን ይታገሣልና።