ይህ ሁሉ ቢደረግም ሕዝቡ አልተጸጸተም፥ ኃጢአት ከመሥራትም አልታቀበም፤ ከሀገራቸው እስኪባረሩና በምድር ሁሉ እስከተበተኑ ድረስ፥ ራሳቸውን አላስተካከሉም።
ከዚህም ሁሉ ጋር ሕዝቡ ንስሓ አልገቡም፤ ከሀገራቸውም ተማርከው እስኪሄዱ ድረስ ኀጢአታቸውን አልተዉም፤ በሀገሩም ሁሉ ተበተኑ፤ ከሕዝቡም ጥቂት ሰዎች ቀሩ፤ ገዢም ከዳዊት ቤት ቀረ።