ታላላቅ ግብሮችን አዘጋጀ፥ በዓላቱን በድምቀት አከበረ፥ የእግዚዘአብሔርን ቅዱስ ስም አመሰገነ፥ ቤተ መቅደሱም ከማለዳ አንስቶ በምስጋና ተሞላ።
መልካም በዓልንም አደረገ፤ ዓመቱን ሁሉ ደስ አሰኘ፥ ቅዱስ ስሙንም አመሰገነው፤ ቅድስናውም ከነግህ ጀምሮ ይነገራል።