Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታ ኃጢአቱን ይቅር አለው፥ ከመቼውም በበለጠ ብርታትን ሰጠው፥ የንጉሥ ቃል ኪዳን ገባለት፥ በእስራኤልም ታላቅ ዙፋን ሰጠው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔርም ኀጢአቱን አስተሰረየለት፤ ቀንዱንም ለዘለዓለሙ ከፍ ከፍ አደረገለት፤ የተባረከች መንግሥትን፥ የእስራኤልንም የክብር ዙፋን ሰጠው። Ver Capítulo |