ሕዝቦችን እንደሚባርክ ለይስሐቅም አረጋግጦለታል።
ለይስሐቅም ስለ አባቱ ስለ አብርሃም ደግነት፥ ለሰው ሁሉ የምትሆን በረከትንና ቃል ኪዳንን አጸናለት።