ኖኀ እውነተኛ ሰው ነበር፤ ቁጣም በወረደ ጊዜ ወራሽ ሆነ። የጥፋት ውሃ በወረደም ጊዜ በእርሱ የተነሣ ምድር ዘር ቀረላት።
ኖኅም ፍጹምና ጻድቅ ሆኖ ተገኘ፤ በጥፋትም ዘመን እርሱ ለዓለም ምክንያት ሆነ፤ የጥፋትም ውኃ በወረደ ጊዜ እርሱ ለምድር ዘር ሆኖ ቀረ።