አስተዋይ ልቦና ምሳሌዎችን ያሰላስላል፤ ንቁ ጆሮ የጥበበኛ ምኞት ነው።
ምጽዋትን ለሚሰጥ ሰው በመጨረሻ ይታሰብለታል፤ በሚሰነካከልበትም ጊዜ መጠጊያን ያገኛል።