ጌታ አባትን ከልጆቹ በላይ ያከብራል፤ የእናትንም መብት ከልጆችዋ በላይ ይጠብቃል።
እግዚአብሔር አባትን በልጆች ላይ አክብሯልና። የእናትንም ሥልጣን በልጆችዋ ላይ ከፍ ከፍ አድርጎአልና።