እናንተ ጌታን የምትፈሩ ምሕረቱን ተጠባበቁ፤ እንዳትወድቁ ከሱ አትራቁ።
እናንተ እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ ቸርነቱን ደጅ ጥኗት፥ በመከራም እንዳትወድቁ ከእርሱ አትራቁ።