ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ፥ ከሱ አትራቅ፥ በመጨረሻ ቀኖችህም ክብርን ትጐናጸፋለህ።
ነገር ግን ተከተለው፥ በፍጻሜህም ሕይወትህ ትበለጽግ ዘንድ አትተወው።