ሩት 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ፥ ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቀጥላም፣ “ ‘ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትመለሺ’ በማለት ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ደግሞም “ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ” ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ አለቻት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ አለቻት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) “‘ወደ አማትሽም ባዶ እጅሽን አትሂጂ፤’ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ፤” አለቻት። |