ሮሜ 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማሪያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማርያም ሰላምታ አቅርቡልኝ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለእናንተ ብዙ የደከመችላችሁን ማርያምንም ሰላም በሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለ እናንተ ብዙ ለደከመች ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። |
ዘመዶቼ የሆኑትና አብረውኝ ታስረው ለነበሩት ለአንድሮኒኮንና ለዩኒያን ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ እነርሱ በሐዋርያት መካከል ስመጥሮችና ክርስቶስን በማመን እኔን የቀደሙ ናቸው።
እንዲሁም ልጆችን በማሳደግ፥ እንግዶችንም በመቀበል፥ የቅዱሳንንም እግሮች በማጠብ፥ የተጨነቁትንም በመርዳት፥ በበጎም ሥራ ሁሉ በመትጋት፥ በመልካም ሥራዎችዋ የተመሰከረላት ልትሆን ይገባል።