በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦
በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች።
ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦
በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች።
በቤትዋ ደጅ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ በወንበር ላይ ትቀመጣለች፥
“አላዋቂ የሆነ በዚያ ይለፍ፥” አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ አለች፦