ምሳሌ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦ Ver Capítulo |