ስለዚህ ስምህ ለዘለዓለም ታላቅ ይሆናል፤ ‘የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ነው!’ ይባላል። የአገልጋይህ የዳዊትም ቤት በፊትህ የጸና ይሆናል።
ምሳሌ 24:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤት በጥበብ ይሠራል፤ በማስተዋልም ይጸናል፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በጥበብ ቤት ይሠራል፤ በማስተዋልም ጸንቶ እንዲኖር ይደረጋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በዕውቀትም ይጸናል። |
ስለዚህ ስምህ ለዘለዓለም ታላቅ ይሆናል፤ ‘የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ነው!’ ይባላል። የአገልጋይህ የዳዊትም ቤት በፊትህ የጸና ይሆናል።