ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፥ “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
የተገደለችውም ምድያማዊት ስምዋ ከስቢ ትባል ነበረ፤ እርሷም የሱር ልጅ ነበረች፤ እርሱም በምድያም ዘንድ የአባቱ ቤት ወገን አለቃ ነበረ።
“ምድያማውያን እንደ ጠላት ቁጠሩአቸው እነርሱንም ድል ንሱአቸው፤
“ስለ እስራኤል ልጆች በቀል ምድያማውያንን ተበቀል፤ ከዚያም በኋላ ወደ ወገኖችህ ትከማቻለህ።”