ማቴዎስ 25:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና ወደ አንተ መጥተን ጠየቅንህ?’ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲሁም ታምመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና መጥተን ጠየቅንህ?’ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? |
ንጉሡም እንዲህ ሲል ይመልስላቸዋል ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ለሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ያደረጋችሁት ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው።’