ማቴዎስ 25:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንዲሁም ታምመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና ወደ አንተ መጥተን ጠየቅንህ?’ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና መጥተን ጠየቅንህ?’ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? Ver Capítulo |