La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 20:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠ​ይ​ቀው የደ​ፈረ ማንም የለም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም።

Ver Capítulo



ሉቃስ 20:40
5 Referencias Cruzadas  

ለራሱ ጠቢብ የሆነ እንዳይመስለው ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ መልስለት።


አንድም ቃል እንኳ ሊመልስለት የቻለ ማንም አልነበረም፤ ከዚያ ቀን ጀምሮ ሊጠይቀው የደፈረ አንድስ እንኳ አልነበረም።


ኢየሱስም በማስተዋል እንደ መለሰለት አይቶ፥ “አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም” አለው። ከዚህ በኋላ ሊጠይቀው የደፈረ ማንም አልነበረም።


ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም።


ከጻፎችም አንዳንዶቹ መልሰው “መምህር ሆይ! መልካም ተናገርህ፤” አሉት።