ሉቃስ 2:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሶቹ ተገረሙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይደነቁ ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይገረሙ ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሰሙትም ሁሉ አስተዋይነቱንና አመላለሱን ያደንቁ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። |
ሰንበትም በደረሰ ጊዜ፥ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ የሰሙትም ብዙ ሰዎች ተደነቁ። እነርሱም እንዲህ አሉ፤ “ይህ ሰው እነዚህን ነገሮች ከየት አገኛቸው? ይህ የተሰጠው ጥበብ ምንድነው? ደግሞም እነዚህ ታምራት እንዴት በእጁ ይደረጋሉ