La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 12:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ “ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው ‘ዝናብ ይመጣል፤’ ትላላችሁ፤ እንዲሁም ይሆናል፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ደግሞም ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ደመና በምዕራብ በኩል ሲወጣ ስታዩ ወዲያው፣ ‘ዝናብ ሊመጣ ነው’ ትላላችሁ፤ እንደዚያም ይሆናል፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ደግሞም ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ “ደመና በስተ ምዕራብ በኩል ስታዩ ወዲያውኑ፦ ‘እነሆ! ዛሬ ሊዘንብ ነው!’ ትላላችሁ፤ በእርግጥም ይዘንባል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም በኋላ ሕዝ​ቡን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ደመና በም​ዕ​ራብ በኩል ደምኖ ባያ​ችሁ ጊዜ ‘ዝናም ይመ​ጣል’ ትላ​ላ​ችሁ፤ እን​ዲ​ሁም ይሆ​ናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው፦ ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤

Ver Capítulo



ሉቃስ 12:54
2 Referencias Cruzadas