ጠጉርዋን ተሠርታ ሻሽ አሰረች፤ ለመሳብም የተልባ እግር ልብስ ለበሰች።
አርበኛቸው በጐልማሳ እጅ ድል አልተነሣምና፥ የጤጣኖስ ልጆችም ያጠፉት አይደሉምና። ታላላቁ አርበኞችም ድል አልነሡትም፤ ነገር ግን የሜራሪ ልጅ ዮዲት በደም ግባቷ አጠፋችው።