ድንበሬን ሊያቃጥል፥ ጐልማሶቼን በሰይፍ ሊገድል፥ ጨቅላ ልጆቼን በምድር ላይ ሊጥል፥ ሕጻናቴንና ደናግላኔንም በምርኮ ሊወስድ ደፍሮ ተናግሮ ነበር።
ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ ሠራዊቱም በሕዝቡ መካከል ነው፤ ከሚያሳድዱኝም ሰዎች እጅ አዳነኝ።