የሴቶች ልጆች ወጉአቸው፤ እንደ ከሐዲ ልጆችም አቆሰሏቸው፤ በጌታዬ ሰልፍም ጠፉ።
ከመደፋፈርዋም የተነሣ የፋርስ ሰዎች ደነገጡ፤ ከመጨከንዋም የተነሣ የሜዶን ሰዎች ፈሩ።