ንግግርዋን በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ በከተማቸውም የደስታ ጩኸት ጮኹ።
ነገሯን ተናግራ በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቃላቸውን አሰምተው ደነፉ፤ በየከተማቸውም በደስታ ቃል ጮኹ።