አኪዮርን ከዑዚያ ቤት ጠሩት፤ መጥቶም በሕዝቡ ጉባኤ መካከል ከነበሩት ውስጥ አንድ ሰው የሆሎፎርኒስን ራስ በእጁ ይዞ ባየ ጊዜ በግንባሩ ተደፋ፥ መንፈሱም ከዳው።
አክዮርንም ከዖዝያን ቤት ጠሩት፤ መጥቶም የሆሎፎርኒስን ራስ በአንድ ሰው እጅ ባየ ጊዜ ሰውነቱ ደንግጦ በሕዝቡ ጉባኤ መካከል በግንባሩ ወደቀ።