እናንተና በእስራኤል ዙሪያ የሚኖሩ ሁሉ ተከተሏቸው፥ በመንገዳቸውም ላይ ምቱአቸው።
ከዚህ በኋላም እናንተና በእስራኤል አውራጃ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ተከተሏቸው፤ በጎዳናቸውም ሁሉ ርገጡአቸው።