ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን መጥተው የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን “ጌታችንን ቀስቅስልን፥ ባሮቹ እስከ መጨረሻው ሊጠፉ ፈልገው ከእኛ ጋር ሊዋጉ ወደዚህ መውረድን ደፍረዋል” አሉት።
ወደ ሆሎፎርኒስም ድንኳን መጥተው ለመጋቢው፥ “እነዚህ ባሮች እስከ መጨረሻው ይጠፉ ዘንድ ሊዋጉን ተደፋፍረው ወርደዋልና ጌታችንን ከእንቅልፉ ቀስቅሰው” አሉት።