Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የአሦር ልጆችም በአዩአቸው ጊዜ ወደ አለቆቻቸው፥ አለቆቻቸውም ወደ ጦር መሪዎቻቸው፥ ወደ አዛዦቻቸውና ገዢዎቻቸው ሰው ላኩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የአሦር ሠራዊትም በአዩአቸው ጊዜ ወደ ሹሞቻቸው ላኩ፤ እነርሱም ወደ አለቆቻቸው፥ ወደ ሹሞቻቸውና ገዢዎቻቸው ሄዱ። Ver Capítulo |