ሆሎፎርኒስ በእርሷ ምክንያት ደስ ብሎት ነበርና ከተወለደበት ጀምሮ አንዲት ቀን እንኳ እንደዚህ ያልጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ ጠጣ።
ሆሎፎርኒስም ስለ እርሷ ደስ አለው፤ ከተወለደም ጀምሮ አንዲት ቀን ስንኳ እንደዚያ ያልጠጣውን ብዙ ወይን አብዝቶ ጠጣ።