መሳፍንት 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አዶኒቤዜቅንም በቤዜቅ አገኙትና ተዋጉት፤ ከነዓናውያንንና ፌርዛውያንን ድል አደረጉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዚህም አዶኒቤዜቅን አግኝተው ተዋጉት፤ ከነዓናውያንንና ፌርዛውያንን ድል አደረጉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዚያም አዶኒቤዜቅን በቤዜቅ አግኝተው ከእርሱ ጋር ጦርነት ገጠሙ፤ ከነዓናውያንንና ፈሩዛውያንን ድል አደረጉአቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዶኒቤዜቅንም በቤዜቅ አገኙትና ተዋጉት፤ ከነዓናውያንንና ፌርዜዎናውያንንም ገደሉአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አዶኒቤዜቅንም በቤዜቅ አገኙትና ተዋጉት፥ ከነዓናውያንንና ፌርዛውያንንም መቱአቸው። |